መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ድግሪ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

(የካቲት 8/2017 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ5ኛ ዙር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 998 ተማሪዎችን በቱሉ አውሊያ ዋናው ግቢ ዛሬ የካቲት 08/2017 ዓ.ም አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳ ሻውል ለዕለቱ ተመራቂ ተማሪዎች፣ ለተመራቂ ቤተሰቦችና በምረቃው ለተገኙ እንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አክለዉም ለተማሪዎች […]

Continue Reading

በሰብል መድህን ዙሪያ ሲምፖዚየም ተካሄደ፡፡

(ታህሳስ 2016 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ በሰብል መድህን ዙሪያ “Symposium on Crop insurance syytem- Enhancing Farmer Resilience through collaboration engaging stakeholders” በሚል መሪ ሀሳብ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ሲንፖዚየም አካሂዷል፡፡የሲፖዚየሙ አላማ ስለ ሰብል መድህን ግንዛቤ በመፍጠር የአርሶ አደሩን አደጋ ተጋላጭነት ለመቀነስ መሆኑን በአዘጋጆቹ ተገልጿል፡፡የሰብል መድህን ጥቅም አርሶ አደሮች በድርቅ፣በበረዶ፣በእሳት […]

Continue Reading

Training and Consultation Workshop on Grant Writing for Sustainable Development held.

(December / 2024 Public and International Relations)Mekdela Amba University, in collaboration with Wollo University Training and Consultation Workshop on Grant Writing for Sustainable Development held on December 20/ 2024.Wollo University, shared experiences to Mekdela Amba University, with experienced scholars on how to prepare projects and how to bring them together, and how to work together […]

Continue Reading

ዘመናዊ የመማሪያ ክፍሎች (Smart classes) ስራ ያለበት ደረጃ ምልከታ ተካሄደ፡፡

(ታህሳስ /2017 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራን በቴክኖሎጅ የታገዘ ለማድረግ በሁለቱም ግቢዎቹ ያሰራቸውን ዘመናዊ (Smart Classroom) መጠናቀቅ ተከትሎ በዩኒቨርሲቲው ሃላፊዎች፣ በሚመለከታቸው የስራ ክፍሎችና በደሴ ድስትሪክት የቴሌኮሙኒኬሽን የስራ ሀላፊዎች ያለበት ደረጃ ምልከታ ተካሂዷል፡፡በምልከታውም ወቅት ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ክፍሎች (Smart classes) ስራው ተጠናቆ ለስራ ዝግጁ መሆኑም ተገልጿል፡፡የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል […]

Continue Reading

Training was provided to teachers on research ethics.

(December / 2024 Public and International Relations)Mekdela Amba University, in collaboration with the Ministry of Education, provided a two-days training on research ethics to the researchers of the two campuses from December 16-17, 2024.The aim of the training was to increase the capacity of researchers to conduct problem-solving research, focus on long-term research projects that […]

Continue Reading

Mekdela Amba University Signed Memorandum of Understanding (MoU) With Different Institutions.

(November 2024 Public and International Relations) Mekdela Amba University signed memorandum of understanding (MoU) with Dessie Tissue Culture, W/ro. Siheen, Akesta and Mekaneslem Polytechnic Colleges, Amhara Media Corporation and Dessie Fana FM on education and training, research and technology transfer, and image building key activities. Shumet Asefa (PhD), Head of the President Office of Mekdela […]

Continue Reading

A sports gym center is being established at Mekdela Amba University.

(November 2024 Public and International Relations)One of the 28 departments opened by Mekdela Amba University is the Department of Sports Science. Due to the lack of a Sports Science Center at the university, students hade gone to other universities to study practical courses. The idea behind establishing this Sports Science Center is to address this […]

Continue Reading

የተቀናጀ ሞዴል የተፋሰስ ልማት ስራ በደንበሽ አፋፍ ጀማ እየተከናወነ ነው፡፡

(ጥቅምት /2017 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እና በለጋምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የጋራ ትብብር እየለማ የሚገኘው የደንበሽአፋፍ ጀማ ሞዴል የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ፕሮጀክቱ በ2012 ዓ.ም ቢጀመርምበሰሜኑ ጦርነት ምክኒያት ተቋርጦ የቆየ ሲሆን በ2015 ዓ.ም በአዲስ ወደ ስራ እንዲገባ ተደርጓል፡፡የፕሮጀክቱ የስምምነት ጊዜ ለአምስት አመት የሚቆይ ነው፡፡ ይህ የተቀናጀ ሞዴል የተፋሰስ ልማት 200ሄክታር […]

Continue Reading

Induction training has given to newly hired teachers

(November /2024 –public and International Relation) The University of Mekdela Amba has given two consecutive days (November 8 – 9, 2024) of professionalfamiliarization training for 21 newly hired teachers.. The Executive Director of Mekaneselam Campus, Mr.Abdurehman Awol, attended the induction training and conveyed a welcome message to the newly hiredteachers.The director of academic programs of […]

Continue Reading

የአንድ ካርድ እና የደህንነት ካሜራ ተክኖሎጂ አገልግሎት ሊጀመር መሆኑ ተገለፅ

                (ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እንደ አንድ ትልቅ አገልግሎት ሰጪ ተቋም የተማሪዎቹን፣ የመምህራኑን፣ የሰራተኞቹን፣ የውጭ ተገልጋዮቹን፣ የንብረቶቹን እንዲሁም የአገልግሎት አሰጣጡን ደህንነት የማረጋገጥ ሀላፊነት አለበት፡፡  በዚሁ መሰረት ዩኒቨርሲቲው የአንድ ካርድ አገልግሎትን እና የደህንነት ካሜራዎችን መሰረተ ልማት ለመገንባት ከህዳር/2016 ዓ.ም ጀምሮ  በሁለቱም ግቢዎች ወደ ስራ የገባ ሲሆን በአሁኑ ሰዓትም በማጠናቀቂያ ምዕራፍ […]

Continue Reading