የአንድ ካርድ እና የደህንነት ካሜራ ተክኖሎጂ አገልግሎት ሊጀመር መሆኑ ተገለፅ

                (ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እንደ አንድ ትልቅ አገልግሎት ሰጪ ተቋም የተማሪዎቹን፣ የመምህራኑን፣ የሰራተኞቹን፣ የውጭ ተገልጋዮቹን፣ የንብረቶቹን እንዲሁም የአገልግሎት አሰጣጡን ደህንነት የማረጋገጥ ሀላፊነት አለበት፡፡  በዚሁ መሰረት ዩኒቨርሲቲው የአንድ ካርድ አገልግሎትን እና የደህንነት ካሜራዎችን መሰረተ Read more

በቴክኖሎጂ የታገዘ የመማር ማስተማር ስርዓትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

(ነሀሴ /2016 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) እንደ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ካሳ ሻውል (ዶ/ር) አገላለፅ ዘመኑ ያፈራቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ስራ ላይ ማዋል የመማር ማስተማሩን ስራ ለማዘመን፣ ውጤታማ ለማድረግ እና የትምህርት ፕሮግራሞችን ተደራሽነት ለማስፋት ጊዜው የሚጠይቀው ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም Read more

የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈጻጻም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም የእቅድ ትውውቅ መድረክ ተጠናቀቀ

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱምን ግቢዎች ካውንስል አባላት የተሳተፉበት የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም እቅድ ትውውቅ መድረክ የዩኒቨርሲቲውን የመፈፀም አቅም ሊያሳድጉ በሚችሉ አበይት ጉዳዮች ላይ በመምከርና የቀጣይ ገዢ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ በስኬት ተጠናቋል፡፡ በ2016 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ Read more

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ለማስፈተን የመጡ የፌደራል ፖሊስ አባላት በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ለማስፈተን የመጡ የፌደራል ፖሊስ አባላት በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ ሀምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም (መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ ፡፡

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ ፡፡ ===================================================== ሀምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም (መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከሀምሌ 9-11/2016ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የቆየው የ2016 ዓ.ም የሀለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ Read more

የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መንገድ ተጠናቋል ።

======================================================== ሀምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም (መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ዩግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከሀምሌ 3-5/2016ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የቆየው የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መንገድ ተጠናቋል ። የዩኒቨርሲቲው Read more

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀመረ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቱሉ አውሊያ ግቢ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ 2516 የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀመረ፡፡ (ሰኔ 30/2016 ዓ.ምየህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነትት) ወደ ዩኒቨርሲቲው የተመደቡ ተማሪዎችም ከየአካባቢያቸው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ወደ Read more

የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የጥናት ትልሞች ላይ ግምገማ ተካሄደ፡፡

የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የጥናት ትልሞች ላይ ግምገማ ተካሄደ፡፡ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ግቢ የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አግልግሎት በማህበራዊ ሳይንስና ሂዩማኒቲስ ኮሌጅ፣ በንግድና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን ባቀረቧቸው 10 ፕሮፖዛሎች ላይ በቀን 26/10/2016ዓ.ም ግምገማ አካሂዷል፡፡ በሁለት መድረክ በተመራው Read more

በምርምር ትልሞች ላይ የውስጥ ግምገማ ተደረገ

በምርምር ትልሞች ላይ የውስጥ ግምገማ ተደረገ ሰኔ 24/20 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ምርምር፣ህትመትና ስነምግባር ስርፀት ዳይሬክቶሬት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ወደ ተግባር የሚገቡ የምርምር ትልሞች ተዘጋጅተው ወደ ስራ ክፍሉ እንዲቀርቡ ለተመራማሪዎች ባቀረበው ጥሪ መሰረት 112 የምርምር፣ Read more

የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ በአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ትብብር የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ (ሰኔ 15 /2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን አዘጋጅነት ከአፍሪካ እግር ኳስ Read more