የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ አካሄደ።

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ አካሄደ። (ግንቦት 19/2024 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ፣ምርምር፣ቴክኖሎጅ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ” Holistic Research: Fostering Synergy across Fields”በሚል ተመራማሪዎችን በመጋበዝ ለሁለተኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ አካሂዷል:: የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ም/ፐሬዝዳንት ሰዋአገኝ አስራት (ዶክተር) ለተጋባዥ እንግዶች የእንኳን […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከአቀስታ ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ያስገነባውን የዶሮ እርባታ ማዕከል ለተደራጁ ወጣቶች አስረከበ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከአቀስታ ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ያስገነባውን የዶሮ እርባታ ማዕከል ለተደራጁ ወጣቶች አስረከበ፡፡ (ሚያዚያ/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ <<Creating Job opportunity for unemployed youth on small scale Chiken production in Legambo and Tenta District of South Wollo Zone Ethiopia>> በሚል ርዕስ በተሰራ ፕሮጀክት 243 […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር የቤተሰብ ምስረታ ፕሮግራም አካሄደ፤

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር የቤተሰብ ምስረታ ፕሮግራም አካሄደ፤ (7/08/2016ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የአካባቢውን ማህበረሰብ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በማስተሳሰር የተሰጠውን ተግባር ለመወጣት ለተማሪዎቹ ምቹና ሰላማዊ መማር ማስተማር እንድኖር እና ተማሪዎች ከየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የመጡ በመሆኑ ባይታዋርነት ሳይሰማቸው የመጡበትን አላማ፣ እንዳሳኩ ልዩ የሆነ የቤተሰብ ምስረታ አካሂዷል […]

Continue Reading

በስነ- ምድር ትምህርት ክፍል የሴሚናር ጽብረቃ ተካሄደ።

በስነ- ምድር ትምህርት ክፍል የሴሚናር ጽብረቃ ተካሄደ። (የካቲት 2016 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የስነ- ምድር ትምህርት ክፍል Hydro geo chemical analysis and environmental isotopic signature of ground water upper blue Nile area >>በሚል ርዕስ ሴሚናር (ጥናታዊ ፅሁፍ ) መምህርና ተመራማሪ እንዳልካቸው አበባው ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ፡፡ በሴሚናሩ ወቅት ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት […]

Continue Reading