(ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እንደ አንድ ትልቅ አገልግሎት ሰጪ ተቋም የተማሪዎቹን፣ የመምህራኑን፣ የሰራተኞቹን፣ የውጭ ተገልጋዮቹን፣ የንብረቶቹን እንዲሁም የአገልግሎት አሰጣጡን ደህንነት የማረጋገጥ ሀላፊነት አለበት፡፡ በዚሁ መሰረት ዩኒቨርሲቲው የአንድ ካርድ አገልግሎትን እና የደህንነት ካሜራዎችን መሰረተ ልማት ለመገንባት ከህዳር/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሁለቱም ግቢዎች ወደ ስራ የገባ ሲሆን በአሁኑ ሰዓትም በማጠናቀቂያ ምዕራፍ […]