A discussion was held at Mekdela Amba University centered on the theme of our national benefits and regional integrity for equitable community usability.

(Public and International Relations, 18/07/2017).The document presented by Mr Yibelal Nigusse, and followed by a wide-ranging dialogue as participants from the university’s management council, community representatives, and the students’ union, shared various ideas.The conversation included an analysis of our national Read more

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ድግሪ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

(የካቲት 8/2017 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ5ኛ ዙር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 998 ተማሪዎችን በቱሉ አውሊያ ዋናው ግቢ ዛሬ የካቲት 08/2017 ዓ.ም አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳ ሻውል Read more