የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀመረ፡፡

University News

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቱሉ አውሊያ ግቢ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ 2516 የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀመረ፡፡

(ሰኔ 30/2016 ዓ.ምየህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነትት)

ወደ ዩኒቨርሲቲው የተመደቡ ተማሪዎችም ከየአካባቢያቸው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ የደረሱ ሲሆን በፈተናውም ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስቸል ውጤት ለማምጣት አስፈላጊውን ዝግጅት ያደረጉ መሆናቸውን ያነጋገርናቸው ተማሪዎች አስረድተዋል፡፡

ለወቅታዊ አና ታማኝ መረጃወች

website- https://mkau.edu.et/

fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.University

twitter- https://twitter.com/mekdela_amba

LinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mau

YouTube- https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEAከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *