የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ ተካሄደ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ በማኔጅመንት ካውንስል ደረጃ መስከረም 15/2018 ዓ.ም በሁለቱም ግቢዎቹ አካሂዷል፡፡ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል (ዶ/ር) ውይይቱን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በ2017 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው በቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም ላይ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ውል በመግባትና በተዋረድም ለስራ ክፍሎች በማውረድ፣ በጥብቅ ክትትልና ግምገማ በመምራት እንዲሁም የሪፎርም ተግባራትን…

Read More

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ደማቅ አቀባበል አደረግ።

(መስከረም 15/2018- ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) ግቢው ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ያሉ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን ከዛሬ 15/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡ እንደሚታወቀው መካነ ሰላም ግቢ ላለፉት ሁለት ዓመታት በነበርው የጸጥታ ችግር ምክንያት በማስተማር ስራ ለይ አልነበረም።አሁን ላይ በተፈጠረው መረጋጋት ተቋሙ ተማሪዎችን ከመስከረም 15/01/2018 -16/01/2018 ዓ.ም ድረስ ለመቀበል ባደረገው ጥሪ መሰረት ዛሬ የከተማውና ወረዳው አመራሮች፣ የሀይማኖት…

Read More

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ግቢ የአረንጓዴ ልማት ስራ

በመካነ ሰላም ግቢ የተቋሙ የውበትና መናፈሻ አስተባባሪ ወ/ሮ አልማዝ ሙሃመድ እንደገለፁት 1,222 የተለያዩ ሀገር በቀልና ሌሎች ችግኞች በበጋው ወቅት በተዘጋጀላቸው ቦታ ላይ ተተክለዋል ብለዋል፡፡ አክለውም በግቢው ውስጥ ችግኞችን ከመትከል ባለፈ የፅድቀት ምጣኔን ለማሳደግ ከዚህ ቀደም ካገኘነው ልምድ ተነስተን መደረግ ያለባቸውን እንክብካቤዎች ሁሉ ሳንታክት እናከናውናለን ብለዋል፡፡ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና KWF ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ1,100 በላይ የሚሆኑ…

Read More

STEM Students’ Summer Program Deemed Worthy of Continuation

Mekdela Amba University is recognized for establishing and operationalizing its Center for Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM) Education. To fulfill its goals effectively, the Center has partnered with STEM Power Ethiopia, securing financial and material support through this collaboration.The summer program offers high school students a unique opportunity to practically apply the theoretical concepts…

Read More

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የኢንጅነሪንግ እና የሂሳብ (STEM) ትምህርት ማዕከል

የSTEM ተማሪዎች የክረምት ትምህርት ፕሮግራም ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል ተባለ፡፡(ነሀሴ 22/2017 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የኢንጅነሪንግ እና የሂሳብ (STEM) ትምህርት ማዕከልን አቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ማዕከሉ የታለመለትን አላማ እንዲያሳካ ከSTEM PAWOR ETHIOPIA ድርጅት ጋር በተፈጠረው ትስስር የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፎችንም እንዲያገኝ ተደርጓል።የSTEM ፕሮግራም ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የሚማሩትን በተግባር እያረጋገጡ የእውቀት፣የክህሎትና…

Read More

Mekdela Amba University signs MoU with Chandigarh University, India

Mekdela Amba University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Chandigarh University in India to collaborate on mutually beneficial academic and research activities. The two institutions have agreed to collaborate in the following areas of mutual interest: To explore opportunities for student engagement through short-term and long-term mobility programs such as summer schools, semester…

Read More

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ በአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ትብብር የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ (ሰኔ 15 /2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን አዘጋጅነት ከአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና ከኢትዮጵያ እግር ፌደሬሽን ጋር በመተባበር facilitating confederation african de football< D> license coaching…

Read More

በመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ለተመረጡ መምህራን የ ”R” Software ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ሰኔ/2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ከተለያዩ ትምህርት ክፍል ለተዉጣጡ 40 መምህራን የ R Software ስልጠና ከግንቦት 29-ሰኔ 3 /2016 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዪት በመጡ ከፍተኛ ተመራማሪ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉም Setup and configuration, Basic features of R, Getting started…

Read More