መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ በማኔጅመንት ካውንስል ደረጃ መስከረም 15/2018 ዓ.ም በሁለቱም ግቢዎቹ አካሂዷል፡፡ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል (ዶ/ር) ውይይቱን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በ2017 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው በቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም ላይ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ውል በመግባትና በተዋረድም ለስራ ክፍሎች በማውረድ፣ በጥብቅ ክትትልና ግምገማ በመምራት እንዲሁም የሪፎርም ተግባራትን…
Read More(መስከረም 15/2018- ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) ግቢው ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ያሉ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን ከዛሬ 15/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡ እንደሚታወቀው መካነ ሰላም ግቢ ላለፉት ሁለት ዓመታት በነበርው የጸጥታ ችግር ምክንያት በማስተማር ስራ ለይ አልነበረም።አሁን ላይ በተፈጠረው መረጋጋት ተቋሙ ተማሪዎችን ከመስከረም 15/01/2018 -16/01/2018 ዓ.ም ድረስ ለመቀበል ባደረገው ጥሪ መሰረት ዛሬ የከተማውና ወረዳው አመራሮች፣ የሀይማኖት…
Read Moreበመካነ ሰላም ግቢ የተቋሙ የውበትና መናፈሻ አስተባባሪ ወ/ሮ አልማዝ ሙሃመድ እንደገለፁት 1,222 የተለያዩ ሀገር በቀልና ሌሎች ችግኞች በበጋው ወቅት በተዘጋጀላቸው ቦታ ላይ ተተክለዋል ብለዋል፡፡ አክለውም በግቢው ውስጥ ችግኞችን ከመትከል ባለፈ የፅድቀት ምጣኔን ለማሳደግ ከዚህ ቀደም ካገኘነው ልምድ ተነስተን መደረግ ያለባቸውን እንክብካቤዎች ሁሉ ሳንታክት እናከናውናለን ብለዋል፡፡ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና KWF ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ1,100 በላይ የሚሆኑ…
Read MoreየSTEM ተማሪዎች የክረምት ትምህርት ፕሮግራም ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል ተባለ፡፡(ነሀሴ 22/2017 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የኢንጅነሪንግ እና የሂሳብ (STEM) ትምህርት ማዕከልን አቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ማዕከሉ የታለመለትን አላማ እንዲያሳካ ከSTEM PAWOR ETHIOPIA ድርጅት ጋር በተፈጠረው ትስስር የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፎችንም እንዲያገኝ ተደርጓል።የSTEM ፕሮግራም ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የሚማሩትን በተግባር እያረጋገጡ የእውቀት፣የክህሎትና…
Read Moreመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ በአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ትብብር የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ (ሰኔ 15 /2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን አዘጋጅነት ከአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና ከኢትዮጵያ እግር ፌደሬሽን ጋር በመተባበር facilitating confederation african de football< D> license coaching…
Read Moreበመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ለተመረጡ መምህራን የ ”R” Software ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ሰኔ/2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ከተለያዩ ትምህርት ክፍል ለተዉጣጡ 40 መምህራን የ R Software ስልጠና ከግንቦት 29-ሰኔ 3 /2016 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዪት በመጡ ከፍተኛ ተመራማሪ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉም Setup and configuration, Basic features of R, Getting started…
Read Moreበተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የሴሚናር ጽብረቃ አካሄደ፡ ( ሰኔ 2016 ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኑነት) <<A survey on assessment of performing physical activity habit of Mekdla amba university›› እና ‹‹Medication we all need pilis to every one of us>>በሚሉ ሁለት ርዕሶች ላይ በመምህር ሰለሞን ሃብታሙ እና በመምህር ሰለሞን አሳየ ጥናታዊ ጽሁፍ…
Read MoreThe department of physics held a seminar (May 30/2016 Public and International Relations) A review article by a teacher and researcher in the physics department of the College of Natural and Computational Science with the title “Nano materials: An overview of synthesis, classification, characterization, and applications” in the presence of the college’s teachers and students.…
Read Moreሀገር ፍቅር ለብሄራዊ ማንነት ግንባታ እንድሁም ባህል ፣ አብሮነት ናልማት በሰነ- ቃላዊ ግጥሞች በሚሉ ፅንሰ ሃሳቦች ፅብረቃ ተካሄደ። ( ግንቦት 28/2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ ና ስነ ሰብ ኮሌጅ ስር በፖለቲካል ሳይንስ እና በአማረኛ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ ትምህርት ክፍሎች የተዘጋጀ የሀገር ፍቅር ለብሄራዊ ማንነት ግንባታ እንድሁም ባህል ፣ አብሮነት ናልማት…
Read More